ለረጅም ጊዜ ስለመቀመጥ አምስት እውነታዎች

ለረጅም ጊዜ ስለመቀመጥ አምስት እውነታዎች

1- ሰውነታችን ኢንሱሊን የተባለውን ሆርሞን የማመንጨት አቅም አንድ ሰው ረዘም ላለ ጊዜ በሚቀመጥበት ጊዜ ስለሚቀንስ ለስኳር በሽታ የመጋለጥ እድልን ይጨምራል።

2- የመቀመጫ ሰዓቱ በረዘመ ቁጥር የንፁህ ደም እና ኦክሲጅን ተደራሽነት በመቀነሱ የአንጎል ስራ እየቀነሰ ይሄዳል።

3- ኤች ዲ ኤል ኮሌስትሮል ለሁለት ሰዓታት ያለማቋረጥ ከተቀመጥን በኋላ በ20% ይቀንሳል

4- ረዘም ላለ ጊዜ መቀመጥ የሚያስከትለውን ጉዳት ለማሸነፍ በቀን አንድ ሰአት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ በቂ አይደለም።

5- በሳምንት ከ23 ሰአት በላይ የሚቀመጡ ሰዎች ለልብ ህመም የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው።

ከሞባይል ስሪት ውጣ